Course Content
የትላልቅ ቋንቋ ሞዴሎች መግቢያ ትምህርት
ይህ ኮርስ የትላልቅ ቋንቋ ሞዴሎች (LLM) ምንነት፣ እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚውሉ፣ ከአጠቃቀማቸው ጋር ግንኙነት ያላቸውን ጉዳዮችና የኤልኤልኤምን (LLM) አፈጻጸም ብቃትና ፍጥነት ማጎልበት የሚቻልባቸውን መንገዶች የሚያዳስስ በመጠነኛ ደረጃ በአጭሩ የተዘጋጀ ትምህርት ነው። በተጨማሪም የራሳችሁን በጄነረቲቭ ሰው ሠራሽ አስተውሎት የሚሠሩ መተግበሪያዎችን ማበልጸግ እንድትችሉ የሚያግዟችሁን የ Google መሣሪያዎችን ይዳስሳል። ኮርሱን ለመጨረስ በግምት ወደ 2 ሰዓት ይወስዳል ተብሎ ይገመታል።
0/4
Introduction to Large Language Models
About Lesson

እዚህ ላይ ዓባሪ የተያያዘው ፒዴኤፍሰነድ ተጨማሪ ቪዲዮዎችንና መማሪያ ሰነዶችን ማግኘት የሚቻልባቸውን ሊንኮችና ሌሎች ዝርዝር የያዘ ነው።

Exercise Files
[G-LLM-I]_Reading list_Introduction_to_LLM.pdf
Size: 76.26 KB
Join the conversation