Course Content
የትላልቅ ቋንቋ ሞዴሎች መግቢያ ትምህርት
ይህ ኮርስ የትላልቅ ቋንቋ ሞዴሎች (LLM) ምንነት፣ እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚውሉ፣ ከአጠቃቀማቸው ጋር ግንኙነት ያላቸውን ጉዳዮችና የኤልኤልኤምን (LLM) አፈጻጸም ብቃትና ፍጥነት ማጎልበት የሚቻልባቸውን መንገዶች የሚያዳስስ በመጠነኛ ደረጃ በአጭሩ የተዘጋጀ ትምህርት ነው። በተጨማሪም የራሳችሁን በጄነረቲቭ ሰው ሠራሽ አስተውሎት የሚሠሩ መተግበሪያዎችን ማበልጸግ እንድትችሉ የሚያግዟችሁን የ Google መሣሪያዎችን ይዳስሳል። ኮርሱን ለመጨረስ በግምት ወደ 2 ሰዓት ይወስዳል ተብሎ ይገመታል።
0/4
Introduction to Large Language Models
About Lesson

ይህ ሞጁል የትላልቅ ቋንቋ ሞዴሎች (LLM) ምንነት፣ እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚውሉ እና እንዴት የኤልኤልኤምን (LLM) አፈጻጸም ብቃትና ፍጥነት ማጎልበት እንደምትችል የሚሳዩ መንገዶችን ይዳስሳል። በተጨማሪም የራሳችሁን በጄነረቲቭ ሰው ሠራሽ አስተውሎት የሚሠሩ መተግበሪያዎችን ማበልጸግ እንድትችሉ የሚያግዟችሁን የ Google መሣሪያዎችን አጠቃቀም ያሳያችኋል።
ትምህርቱ የሚከተሉትን ክፍሎች የያዘ ነው፦

VIDEO / ቪዲዮ

Introduction to Large Language Models / የትላልቅ ቋንቋ ሞዴሎች መግቢያ ትምህርት

 15 minutes / ደቂቃ

DOCUMENT

Introduction to Large Language Models: Reading

መማሪያ ሰነድ

የትላልቅ ቋንቋ ሞዴሎች መግቢያ ትምህርት፦ ንባብ

QUIZ

Introduction to Large Language Models: Quiz

ፈታኝ ጥያቄዎች

የትላልቅ ቋንቋ ሞዴሎች መግቢያ ትምህርት፦ ፈታኝ ጥያቄዎች

Join the conversation