Skip to content
+
Home
Course list
News
Job Opening
Blogs
About
Contact
About Us
Become an Instructor
Getting Started
Introduction to Large Language Models
By
Brook Beyene
Categories:
Featured
,
Language
Wishlist
Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media
Facebook
Twitter
Linkedin
Course Info
Reviews
More
About Course
የትላልቅ ቋንቋ ሞዴሎች መግቢያ ትምህርት
Creative characters putting idea bulbs into huge head
What Will You Learn?
• የትላልቅ ቋንቋ ሞዴሎች (LLMs) ምንነት መግለጽ
• የ LLM አጠቃቀምን በተግባር ማብራራት
• ለሰው ሠራሽ አስተውሎት ጥያቄ አቀራረብን (ፕሮምት ቲዩኒግ) ምንነት ማብራራት
• የ Google ን ጄነረቲቭ ኤአይ (ሰው ሠራሽ አስተውሎት) መሥሪያ መሣሪያዎችን ማስተዋወቅ
Course Content
የትላልቅ ቋንቋ ሞዴሎች መግቢያ ትምህርት
ይህ ኮርስ የትላልቅ ቋንቋ ሞዴሎች (LLM) ምንነት፣ እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚውሉ፣ ከአጠቃቀማቸው ጋር ግንኙነት ያላቸውን ጉዳዮችና የኤልኤልኤምን (LLM) አፈጻጸም ብቃትና ፍጥነት ማጎልበት የሚቻልባቸውን መንገዶች የሚያዳስስ በመጠነኛ ደረጃ በአጭሩ የተዘጋጀ ትምህርት ነው። በተጨማሪም የራሳችሁን በጄነረቲቭ ሰው ሠራሽ አስተውሎት የሚሠሩ መተግበሪያዎችን ማበልጸግ እንድትችሉ የሚያግዟችሁን የ Google መሣሪያዎችን ይዳስሳል። ኮርሱን ለመጨረስ በግምት ወደ 2 ሰዓት ይወስዳል ተብሎ ይገመታል።
የትላልቅ ቋንቋ ሞዴሎች መግቢያ ትምህርት
00:00
VIDEO / ቪዲዮ ከአማርኛ ትርጒም ጽሑፍና ምስሎች ጋር
00:00
DOCUMENT Introduction to Large Language Models: Reading መማሪያ ሰነድ፤ የትላልቅ ቋንቋ ሞዴሎች መግቢያ ትምህርት፦ ንባብ
00:00
Assessment
Student Ratings & Reviews
No Review Yet
Insert/edit link
Close
Enter the destination URL
URL
Link Text
Open link in a new tab
Or link to existing content
Search
No search term specified. Showing recent items.
Search or use up and down arrow keys to select an item.
Cancel