Skip to content
+
Home
Course list
Blog
Job Opening
News
Resources
Pages
Become an Instructor
About Us
Contact
Subscription
Getting Started
የአማርኛ ቋንቋ የብቃት ኮርስ (Amharic Language Proficiency Course)
By
Alamin AB
Categories:
Random Quiz
Wishlist
Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media
Facebook
Twitter
Linkedin
Course Info
Reviews
More
What Will You Learn?
"ብቁ የአማርኛ ቋንቋ ክህሎት ሲባል የአማርኛ ቋንቋን የማንበብ፣ የመጻፍ፣ የመናገር እና የመረዳት ብቃትን ያመላክታል።
የብቃት ደረጃዎቹ ጀማሪ ፣ መካከለኛ እና ከፍተኛ/ብቁ ተብለው ይመደባሉ።
የአንድ ግለሰብ የአማርኛ ቋንቋ የብቃት ደረጃ የሚመዘነው የሰዋስው፣ የቃላት አጠቃቀም፣ የቃላት አመራረጥ እና የመረዳት አጠቃላይ ችሎታ ላይ ባለው ዕውቀት እና አጠቃቀም ላይ በመመሥረት በሚሰጥ መቁረጫ ነጥቦች አማካይነት ነው።"
"የአውሮፓ ቋንቋዎች ብቃት ማረጋገጫ (CEFR) ላይ በመመርኮዝ፣ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ብቃት ከ A1 እስከ C2 ተብሎ በስድስት ደረጃዎች ይከፋፈላል።
የአውሮፓ ብቃት ማረጋገጫ፣ የቋንቋ ብቃት ደረጃዎችን እና ተዛማጅ ክህሎቶችን አጠቃላይ መግለጫ የሚሰጥ ዓለምአቀፍ የብቃት ማረጋገጫ ነው።"
በጀማሪ (A1) ደረጃ ላይ ሲሆን አንድ ግለሰብ የአማርኛ መሠረታዊ ዕውቀት እና ግንዛቤ ያለውና በዕለት ተዕለት መስተጋብር ውስጥ ቀላል መረጃዎችንና ሐሳቦችን ማስተላለፍ ይችላል ማለት ነው። በሁለተኛ ደረጃ (A2) ላይ ሲሆን፣ አንድ ግለሰብ በዕለት ተዕለት መስተጋብር ውስጥ ውስብስብ የሆኑ የቋንቋ አወቃቀሮችን መጠቀም የሚችል ይችላል፣ ለምሳሌ፡- ምግብ ቤት ገብቶ ምግብ ለማዘዝ መቻል።
"በሦስተኛ ደረጃ (B1) ላይ ያለ አንድ ግለሰብ ሰፋ ባሉ ማኅበራዊና ሙያዊ መስተጋብሮች እንዲሁም በአብዛኛዎቹ የዕለት ተዕለት መስተጋብሮች ውስጥ ነገሮችን አቀላጥፎ መግለጽ ይችላል።
በአራተኛ ደረጃ (B2) ላይ ያለ አንድ ግለሰብ ውስብስብ ጽሑፎችን መረዳት እና በአብዛኛዎቹ ማኅበራዊ እና ሙያዊ መስተጋብሮች ውስጥ ነገሮችን በግልጽና በብቃት ሐሳቡን መግለጽ የሚችል ማለት ነው።"
"በአራተኛ ደረጃ (C1) ላይ ያለ አንድ ግለሰብ የአማርኛ ቋንቋ ጥሩ ዕዉቀት ያለውና ውስብስብ ጽሑፎችን መረዳት እንዲሁም ነገሮችን በከፍተኛ ብቃት ፣
ቅልጥፍና እና በላቀ ግልጽነት ሐሳቡን መግለጽ የሚችል ይችላል። በመጨረሻም፣
ምጡቅ (C2) ደረጃ ላይ ያለ አንድ ግለሰብ ቋንቋውን እንደ አፍ መፍቻው ቋንቋ የሚናገር ወይም የአፍ መፍቻ ቋንቋው የሆነ፣ ማናቸውንም ውስብስብ ትምህርታዊና ሙያዊ ጉዳዮችን አቀላጥፎ በቀላሉ ሐሳቡን መግለጽ የሚችል ማለት ነዉ።"
"በአጠቃላይ የአማርኛ ቋንቋ ክህሎት ሲባል የአማርኛ ቋንቋን የማንበብ፣ የመጻፍ፣ የመናገር እና የመረዳት ችሎታን የሚያመላክት ሲሆን ፣ የብቃት ደረጃዎቹ ጀማሪ ፣ መካከለኛ እና ከፍተኛ/ብቁ ተብለው ይመደባሉ። የአውሮፓ ቋንቋዎች ብቃት ማረጋገጫ የግለሰቦችን እውቀት እና የሰዋስው፣ የቃላት አጠቃቀም፣ የቃላት አነጋገር እና የመረዳት ችሎታን መሠረት በማድረግ ከ A1 እስከ C2 ያሉ የብቃት መለኪያ ደረጃ መደቦችን ይሰጣል።"
Course Content
የአማርኛ ፈተና
ትክክለኛውም መልስ ምረጡ
Student Ratings & Reviews
No Review Yet
Insert/edit link
Close
Enter the destination URL
URL
Link Text
Open link in a new tab
Or link to existing content
Search
No search term specified. Showing recent items.
Search or use up and down arrow keys to select an item.
Cancel